Ezra Literature Mag Issue 019
Read

Ezra Literature Mag Issue 019

By Tsega

1 ቁጥር - ታኅሣስ ፪ሺህ ፭ ዓመተ ምሕረት DECEMBER 2012 ezralit@gmail.com ጤና ይስጥልኝ፤ እንኳን ለብርሃነ ልደቱ አደረሰን። በዚህ የ2012 የመጨረሻ ስርጭት አንድ መጣጥፍ ብቻ አቅርቤአለሁ። እግዚአብሔር ዝም የሚልባቸው ጊዜያት አሉ። ለምክንያትና ለሥራው፥ ለምክሩና ለክብሩ ሲል ዝም ይላል። እግዚአብሔር ሲናገር በተናገረው እንደሚከበር ዝምታውም የተከበረ ነው። በመጽሐፍ ቅዱሳችን ውስጥ... More

Read the publication