Ahmarique Inca090 Depliant 148x210 Hpv Education Nationale Depvacchpven2512 Dec 2025 Hd2
Read

Ahmarique Inca090 Depliant 148x210 Hpv Education Nationale Depvacchpven2512 Dec 2025 Hd2

ስለ ክትባቱ በተጨባጭ ለመረዳት አስተማማኝና ልጄን መቼ ማስከተብ ይኖርብኛል ? ውጤታማ ክትባት ልጄን ልጅን በ11 ዓመት ማስከተብ ክትባቱ የተሻለ ብቃት እንዲኖረው ያደርጋል። የልጄ ዕድሜ በHPV ከሚከሰቱ የHPV ቫይረስ ካንሰሮች ይጠብቃል። ከ11 እስከ 14 ዓመት ከሆነ ክትባቱ በሁለት ጊዜ ይጠናቀቃል። ከ15 እስከ 26 ዓመት ከሆነ ሦስት ጊዜ መወሰድ አለበት (የዘገዩ ክትባቶች) ። የሚያስከትላቸውን... More

Read the publication